አገልግሎቶች | የሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን


የልማት ድርጅቶች ስትራቴጅክ ዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና ፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት


ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች:-
  • የልማት ድርጅቶችን የማስፈጸም አቅም ክፍተት በዳሰሳ ጥናት በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን የማመላከት አገልግሎት
  • ልዩ ልዩ የአሠራር ሥርዓቶች ላይ ሥልጠና መስጠት
  • ልዩ ልዩ የአሠራር ሥርዓቶችን አዘጋጅቶ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት
  • የመንግስት ልማት ድርጅቶችን የማማከር አገልግሎት
  • የልማት ድርጅቶችን እና ፕሮጀክቶችን ለሕዝብ የማስተዋወቅ የፕሮሞሽን ሥራ
  • የመንግስት ልማት ድርጅቶች በውጭ ሀገር፣ በሀገር ውስጥና በክልል ደረጃ አውደ-ርዕይ፣ አውደ ጥናትና ሴሚናሮችን በማዘጋጀት ድጋፍ የመስጠት አገልግሎት
  • የመንግስት ልማት ድርጅቶች ስትራቴጂክ እና ዓመታዊ ዕቅድ አፈጻጸም የመደገፍና የመቆጣጠር አገልግሎት
  • የመንግስት ልማት ድርጅቶች አፈጻጸም ከመንግስት ልማት ፖሊሲዎች ጋር የተጣጣመ መሆኑን የመከታተል አገልግሎት
  • በቴክኖሎጂ የተደገፈ የልማት ድርጅቶች የአፈጻጸም መረጃ አደራጅቶ ተደራሽ ማድረግ አገልግሎት
  • የልማት ድርጅቶች ምርጥ ተሞክሮ የመለየት፣ የመቀመርና የማስፋት ሥራ
  • ውጤታማነትን ለማረጋገጥ የፋይዳ ጥናት የማካሄድ አገልግሎት
የዳይሬክቶሬቱ የሰራተኛ ደረጃ:-
የዳይሬክቶሬቱ ስም የልማት ድርጅቶች ስትራቴጅክ ዕቅድ አፈጻጸም ክትትልና ፕሮሞሽን ዳይሬክቶሬት
የሰራተኞች ብዛት (ወንድ) ___
የሰራተኞች ብዛት (ሴት) ___
አጠቃላይ ሰራተኞች ብዛት ___