አገልግሎቶች | የሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
የዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች:-
- የመሥሪያ ቤቱ ዓመታዊና እስትራቴጂያዊ እቅድ የማዘጋጃት፣ አፈጻጸምን የመከታተል አገልግሎት
- የመሥሪያ ቤቱንና የሥራ ክፍሉን ዕቅድ የማዘጋጀት፣ የመምራት፣ አፈጻጸሙን የመገምገም አገልግሎት መስጠት
- የበጀት እቅድ የማዘጋጀት፣ የመምራት፣ ለውይይት የማቅረብ ግብአቶችን አካቶ አጠናቅሮ የማቅረብ አገልግሎት መስጠት
- የተቋሙን የእቅድና የበጀት አፈጻጸም ድርጊት መርሃ-ግብር የማዘጋጀት አገልግሎት መስጠት
- የመሥሪያ ቤቱን የእቅድና በጀት አፈጻጸም የመከታተል፣ የመገምግም፣ የመፈጸም አገልግሎት መስጠት
- ለመስሪያ ቤቱ የጸደቀውን በጀት ለየዳሬክቶረቱና ለየስራ ክፍሎቹ የመሸንሸን ሥራ የመስራትና የማሳወቅ አገልግሎት
- ለመሥሪያ ቤቱ የተመደበውንና ለየዳይሬክቶረቱ ተሸንሽኖ ፀድቆ ሥራ ላይ የዋለውን በጀት ለሕዝብ ግልጽ የማድረግ አገልግሎት
- የበጀት አጠቃቀም ሁኔታና አፈጻጸም የመከታተልና ግብረ,መልስ የመስጠት አገልግሎት
- የበጀት ዝውውርና ተጨማሪ በጀት የማስፈቀድ ጥያቄን የማስተባበር ሥራ የመስራት አገልግሎት መስጠት
- የአፈጻጸም ሪፖርቶችን በወቅቱ በማዘጋጀት ለሚመለከተው ክፍል የማድረስ አገልግሎት
- በእቅድ አፈጻጸም የተገኘውን ፋይዳ ለመገምገም የሚያስችል መስፈርት የማዘጋጀት ሥራ የመስራት አገልግሎት
የዳይሬክቶሬቱ የሰራተኛ ደረጃ:-
| የዳይሬክቶሬቱ ስም | የዕቅድና በጀት ዝግጅት ክትትልና ግምገማ ዳይሬክቶሬት |
|---|---|
| የሰራተኞች ብዛት (ወንድ) | ___ |
| የሰራተኞች ብዛት (ሴት) | ___ |
| አጠቃላይ ሰራተኞች ብዛት | ___ |


