አገልግሎቶች | የሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
የፕሮጀክቶች ጥናት ትግበራና አቅም ግንባታ ዳይረክቶሬት
ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች:-
- የልማት ድርጅቶችን የማስፈጸም አቅም ክፍተት በዳሰሳ ጥናት በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን የማመላከት አገልግሎት
- ልዩ ልዩ የአሠራር ሥርዓቶችን አዘጋጅቶ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት
- በልዩ ልዩ የአሠራር ሥርዓቶች ላይ ሥልጠና የመስጠት አገልግሎት
- የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የማማከር አገልግሎት
- የአዋጪነት ጥናት በማጥናት ለፕሮጀክቶች በጀት የሚያስመድብና የሚከታተል
- የፕሮጀክት ፕሮፋይሎችን በማዘጋጀት ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣
- የመንግስት ልማት ድርጅቶች ምርምር እና የአዋጭት ጥናት ማካሄድ እና ውጤቱ ተደራሽ እንዲሆን ማመቻቸት
- የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የሥራ ዕድልን ከመንግሥት እንዲያገኙ የማማቻቸት አገልግሎት
- በመንግሥት የልማት ድርጅቶች የኮርፖሬት ማህበራዊ ኃላፊነት መተግበሩን ክትትል የማድረግ አገልግሎት
- የመንግሥት የልማት ድርጅት ፕሮጄክቶች አፈጻጻም ክትትል፣ ግምገማና ግብረመልስ የመስጠት አገልግሎት
- የመንግስት የልማት ድርጅቶችን አፈፃፀም እና ሁኔታ የሚያሳዩ በቴክኖሎጂ የተደገፈ መረጃ አደራጅቶ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት
- የልማት ድርጅቶችን ምርጥ ተሞክሮ የመለየት፣ የመቀመርና የማስፋት አገልግሎት
- የልማት ድርጅቶቹን ውጤታማነት ለማረጋገጥ የፋይዳ ደሰሳ ጥናት በማድረግ የመፍትሔ ሀሰብ የማቅረብ አገልግሎት
የዳይሬክቶሬቱ የሰራተኛ ደረጃ:-
| የዳይሬክቶሬቱ ስም | የፕሮጀክቶች ጥናት ትግበራና አቅም ግንባታ ዳይረክቶሬት ዳይሬክተር |
|---|---|
| የሰራተኞች ብዛት (ወንድ) | __ |
| የሰራተኞች ብዛት (ሴት) | __ |
| አጠቃላይ ሰራተኞች ብዛት | __ |


