አገልግሎቶች | የሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን
የልማት ድርጅቶች የህግ ጉዳዮች ክትትል ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክቶሬቱ የሚሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች:-
- የልማት ድርጅቶችን የህግ ክፍተቶችን በዳሰሳ ጥናት በመለየት የመፍትሔ አቅጣጫዎችን የማማላከት አገልግሎት፣
- ልዩ ልዩ የአሠራር ሥርዓቶችን አዘጋጅቶ ተደራሽ የማድረግ አገልግሎት፣
- በልዩ ልዩ የአሠራር ሥርዓቶች ላይ ሥልጠና የመስጠት አገልግሎት፣
- የመንግሥት የልማት ድርጅቶችን የማማከር አገልግሎት፣
- በመንግሥት የልማት ድርጅቶች ላይ የመንግሥትን የባለቤትነት መብት የሚያስከብር የአሠራር ሥርዓት አዘጋጅቶ የመተግበር አገልግሎት፣
- የመንግሥት የልማት ድርጅቶች ወደ ግል እንዲዛወሩ የአሠራር ሥርዓት አዘጋጅቶ ተደራሽ የማድረግና ውሳኔውን የማስፈጻም አገልግሎት፣
- የመንግሥት የልማት ድርጅቶች እንዲፈርሱ፣ እንዲዋሃዱ፣ እንዲሸጡ ወይም እንዲከፋፈሉ ምክረ ሃሳብ አቅርቦ ውሳኔውን ተግባራዊ የማድረግ አገልግሎት፣
የዳይሬክቶሬቱ የሰራተኛ ደረጃ:-
| የዳይሬክቶሬቱ ስም | የልማት ድርጅቶች የህግ ጉዳዮች ክትትል ዳይሬክቶሬት |
|---|---|
| የሰራተኞች ብዛት (ወንድ) | ___ |
| የሰራተኞች ብዛት (ሴት) | ___ |
| አጠቃላይ ሰራተኞች ብዛት | ___ |


