የሲዳማ ክልል የመንግስት ልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን የምክትል ዋና ዳይሬክተር መልዕክት
የምክትል ዋና ዳይሬክተር መልዕክት
ለህዝብ ዕድገት እና ሀገራዊ እድል ሥራ
በብዝሃ ኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ ትኩረት — አንድ ክልላዊ እርምጃ
የሀገራችንን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማረጋገጥ በብዝሃ ኢኮኖሚ ዘርፎች ላይ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ይገኛል፡፡ የሲዳማ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትም በክልሉ የሚገኙ ልማት ድርጅቶችን ለማጠናከር ካለው ፍላጎት መነሻነት የአስፈጻሚ አካላትን ሥልጣንና ተግባር ለመወሰን ተሻሽሎ በወጣው አዋጅ ቁጥር 28/2015 ዓ.ም የመንግስት ልማት ድርጅቶችን ተቆጣጣሪ ባለስልጣን አቋቁሟል፡፡ ይህንኑ ተከትሎ በወጣው ደንብ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች ተቆጣጣሪ ባለስልጣን ተጠሪ የሆኑትን የመንግስት ልማት ድርጅቶች የመምራት፣ የመደገፍ፣ የመቆጣጠሪ ስራ በመስራት ለክልሉ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ዕድገት ጉልህ ሚና የመጫወት ተልዕኮ አለው፡፡
...ተጨማሪ ለማንበብ
